zubeyr411

Main
zubeyr411

zubeyr411

  • Name: zubeyr
  • Surname: mustefa
  • Location:
  • About Me: አዲስ አበባ በሌሊት በግራፊቲ ጽህፈት አሸብርቃ አደረች!!! ቅዳሜ ጥር 9/2007 አዲስ አበባ ዛሬ ሌሊት በትግሉ መፈክሮች አሸብርቃ አደረች! ተቃውሞውን እና ለትግሉ ያለውን ቁርጠኝነት በተለያዩ መንገዶች ሲገልፅ የቆየው ሙስሊሙ ማህበረሰብ አሁንም በተለያዩ መንገዶች ተቃውሞውን እየገለፀ ይገኛል። የግራፊቲ መፈክሮቹ በቦሌ፣ በጀርመን አደባባይ፣ በመካኒሳ፣ በቺቺኒያ፣ በአየር ጤና፣ በጦር ሀይሎች በሚገኘው መጅሊስ ቢሮ አካባቢ፣ በላንቻና በጎተራ፣ እንዲሁም በሌሎች ሰፈሮች ተፅፈው ያደሩ ሲሆን የአካባቢው ጸጥታ ኃይሎችም በሁኔታው መደናገጣቸውን ማወቅ ተችሏል። በግራፊቲው ከተፃፉት መፈክሮች መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል:– «የጨለማ ፈራጆች!» «ኮሚቴው የህዝብ ነው!» «ሂጃብ መለያችን!» «ትግሉ ይቀጥላል!» «ፍትህ ለኮሚቴው!» ትግላችን እስከድል ደጃፎች በአላህ ፈቃድ ይቀጥላል! ድምፃችን ይሰማ! አላሁ አክበር!
  • URLs: